የሴቶች ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት

የሴቶች ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት/ Head/

የሴቶች ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ኃላፊ

ወ/ሪት ሳምራዊት ቅባቱ

image description

በህብረተሰቡ ዘንድ የተዛባ የስርዓተ-ፆታ አመለካከትን በመቀየር፤ማህበራዊ ችግሮች በመከላከል፤ መብትና ደህንነት በማስከበር፤ ድጋፍና ክብካቤ አገልግሎት በማስፋፋት፣ የሴቶችን፣ ሕፃናትና አካል ጉዳተኞችን ጉዳይ አካትቶ ትግበራ በማረጋገጥ፣ ህብረተሰቡን በማሳተፍና ባለድርሻ አካላት ድጋፍ በማቀናጀት እና አደረጃጀቶችን በማጠናከር የሴቶች፣ ህፃናት፣ አካል ጉዳተኞች፣ አረጋዊያን እና ሌሎች ልዩ ትኩረት የሚሹ የህብረተስብ ክፍሎች ተሳትፎ አጎልብቶ በማብቃትና በማሸጋገር በሁሉም መስክ እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ፡፡

Teams under the sector:

icon

የሴቶች ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት team

The main objective of the ...

icon
icon

የሴቶች ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት team/h3>

The main objective of the ...

icon

icon

የሴቶች ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት team

The main objective of the ...

icon
icon

የሴቶች ህጻናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት team

The main objective of the...

icon

Addis ketema subcity

ራዕይ/Vision

በ2022 ዓ.ም አዲስ አበባ የሴቶች፣ የህጻናት፣ የአካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን መብትና ደህንነት የተረጋገጠባት፤ የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎቶች የተስፋፉባት እና የስርዓተ-ፆታ እኩልነት የጎለበተባት ከተማ ሆና ማየት፡፡

ተልዕኮ/Mission

በህብረተሰቡ ዘንድ የተዛባ የስርዓተ-ፆታ አመለካከትን በመቀየር፤ማህበራዊ ችግሮች በመከላከል፤ መብትና ደህንነት በማስከበር፤ ድጋፍና ክብካቤ አገልግሎት በማስፋፋት፣ የሴቶችን፣ ሕፃናትና አካል ጉዳተኞችን ጉዳይ አካትቶ ትግበራ በማረጋገጥ፣ ህብረተሰቡን በማሳተፍና ባለድርሻ አካላት ድጋፍ በማቀናጀት እና አደረጃጀቶችን በማጠናከር የሴቶች፣ ህፃናት፣ አካል ጉዳተኞች፣ አረጋዊያን እና ሌሎች ልዩ ትኩረት የሚሹ የህብረተስብ ክፍሎች ተሳትፎ አጎልብቶ በማብቃትና በማሸጋገር በሁሉም መስክ እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ፡፡

Values

ሰብዓዊነት ርህሩህነት ማኀበራዊ ፍትሀዊነት አሳታፊነት ግልፅኝነትና ተጠያቂነት ሚስጥር ጠባቂነት በዕውቀትና በእምነት መምራት/መስራት ለለውጥ ዝግጁነት