የንግድ ጽ/ቤት

የንግድ ጽ/ቤት

የንግድ ጽ/ቤት ኃላፊ:

አቶ ይድነቃቸው ግርማ

image description

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማውን ህብረተሰብ ተሳትፎ በማጠናከር፣ በዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂ በመታገዝ እና የንግድ ምዝገባና ፍቃድ አሰራር በማዘመን፣ ደረጃዎችን የጠበቁ የግብይት ማዕከላትን በማስፋፋት፣ ጠንካራ የክትትልና ቁጥጥር ስርዓት በመዘርጋት እና የሸማቾችን መብትና ጥቅም በማስጠበቅ ፍትሃዊ ግብይትን ማስፈን፤

Teams under the sector:

icon

የንግድ ጽ/ቤት team

The main objective of the ...

icon
icon

የንግድ ጽ/ቤት team 1

The main objective of the ...

icon
icon

የንግድ ጽ/ቤት team 2

The main objective of the ...

icon
icon

የንግድ ጽ/ቤት team 3

The main objective of the ...

icon

Addis ketema subcity

የተቋሙ ራዕይ(Vision)

በ2022 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ዘመናዊ፣ ፍትሃዊና ተወዳዳሪ የንግድ ማዕከል ከሆኑ የአፍሪካ ከተሞች ግንባር ቀደም ከተማ ሆና ማየት፡፡

የተቋሙ ተልዕኮ (Mission)

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማውን ህብረተሰብ ተሳትፎ በማጠናከር፣ በዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂ በመታገዝ እና የንግድ ምዝገባና ፍቃድ አሰራር በማዘመን፣ ደረጃዎችን የጠበቁ የግብይት ማዕከላትን በማስፋፋት፣ ጠንካራ የክትትልና ቁጥጥር ስርዓት በመዘርጋት እና የሸማቾችን መብትና ጥቅም በማስጠበቅ ፍትሃዊ ግብይትን ማስፈን፤

Values

• መብቃት/ማብቃት • ተግባራዊነት • ሙያዊነት • ሥነ-ምግባራዊነት • መልካም ስብዕና • አዎንታዊነት • ትብብርና ቅንጅት • የቴክሎጂ ተጠቃሚነት