አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት

አቶ በቀለ ጉታ
የምክር ቤት ጽ/ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ
ክህሎት መር የውጤት ተኮር የስልጠና ስርዓት በመዘርጋት ብቁ ተወዳዳሪና ስራ ፈጣሪ የሰው ኃይል በማፍራት፣ ለኢንተርፕራይዞች ድጋፍ በማድረግ ማልማት እንዲሁም ውጤታማ የሆነ የስራ ስምሪት አገልግሎት በመስጠት፣በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ነዋሪዎችን ኑሮ በማሻሻል፣ የስራ አጥ ቁጥር ለመቀነስ የሚያስችል ተቋም በመገንባት፣ የአሰሪና ሰራተኛ ግንኙነትን ጤናማ በማድረግ፣ ዘላቂ የስራ እድል እንዲፈጠር ማድረግ።