የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት/ Head/
የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት:
አቶ ከተማ በቀለ

ራዕይ
አቶ ከተማ በቀለ
ራዕይ
አዲስ አበባ ከተማ በላቀ ቴክኖሎጂ በመታገዝ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚሳተፉ አካላትን ብቃቱ በተረጋገጠ ተቋማትና ባለሙያዎች እንዲመራ በማድረግ ጥራቱና ደረጃውን የጠበቀ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በማረጋገጥ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፡፡
አዲስ አበባ ከተማን በ2017 ዓ/ም ተወዳዳሪ የሆነ እና በከተማዋ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ላይ የበኩሉን አስተዋጽኦ መፍጠር የሚችል የኮንስትራክሽን ኢንድስትሪን በመተግበር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፡፡